ዘሌዋውያን 9:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ስቡንም በፍርምባዎቹ ላይ አደረጉ፥ እርሱም ስቡን በመሠዊያው ላይ አቃጠለ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም በፍርምባዎቹ ላይ አስቀመጡ፤ አሮንም ሥቡን በመሠዊያው ላይ አቃጠለ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በእንስሶቹ ፍርምባ ጫፍ ላይ በመደረብ ያን ሁሉ ወስደው በመሠዊያው ላይ አኖሩት፤ አሮንም ስቡን በመሠዊያው ላይ አቃጠለው፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ስቡንም በፍርምባዎቹ ላይ አኖረ፤ ስቡንም በመሠዊያው ላይ ጨመረ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ስቡንም በፍርምባዎቹ ላይ አደረጉ፥ ስቡንም በመሠዊያው ላይ አቃጠለ፤ |