ወደ እርሷም በገቡ ጊዜ ሁሉም በአንድነት እንዲህ ሲሉ መረቋት፦ “አንቺ የኢየሩሳሌም ክብር ነሽ፥ የእስራኤል ታላቅ መመኪያና የዘራችንም ታላቅ ኩራት ነሽ፥
ወደ እርሷም በገቡ ጊዜ ሁሉም በአንድነት መረቋት፤ እንዲህም አሏት፥ “የኢየሩሳሌም ልዕልና አንቺ ነሽ፤ የእስራኤልም ክብራቸው አንቺ ነሽ፤ የወገኖቻችንም መመኪያ አንቺ ነሽ፤