የቀሩት የቤቱሊያ ነዋሪዎች ወደ አሦራውያን ጦር ሰፈር ገብተው ዘረፉ፥ ብዙ ሀብትም አገኙ።
በቤጤልዋም የሚኖሩ ሰዎች ወደ አሦራውያን ሰፈር ወርደው ገንዘባቸውን በዘበዝዋቸው፤ ፈጽመውም ከበሩ።