La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 15:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የእስራኤል ሴቶች ሁሉ እርሷን ለማየት ወደ እርሷ ተሰብስቡ፥ መረቋትም፤ ለእርሷም ክብር ዘፈኑላት፤ በእጆችዋ ቅጠላም ሐረግ በእጇ ይዛ ከእርሷ ጋር ለነበሩ ሴቶችም ሰጠቻቸው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ሴቶች ሁሉ ያይ​ዋት ዘንድ፥ ይመ​ር​ቋ​ትም ዘንድ ወደ እርሷ ሮጠው ተሰ​በ​ሰቡ፤ ታላቅ በዓ​ል​ንም አደ​ረ​ጉ​ላት፤ ዘን​ባ​ባ​ው​ንም በእ​ጅዋ ያዘች፤ ከእ​ርሷ ጋራ ላሉ ሴቶ​ችም ሰጠች።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 15:12
0 Referencias Cruzadas