La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 14:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

“ባሮቹ አታልለውናል፤ አንዲት ዕብራዊት ሴት የንጉሥ ናቡከደነፆርን ቤት ኀፍረት አከናንባዋለች፤ የሆሎፎርኒስ ሬሣ መሬት ላይ ወድቋል፥ ራሱም በላዩ የለም።”

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“እነ​ዚህ ባሮች አታ​ለ​ሉን፤ እነሆ፥ የሆ​ሎ​ፎ​ር​ኒስ ሬሳው በም​ድር ላይ ወድ​ቋ​ልና፥ ራሱም በላዩ የለ​ምና አን​ዲት ዕብ​ራ​ዊት ሴት በን​ጉሡ በና​ቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር ቤት ላይ ኀፍ​ረ​ትን አድ​ር​ጋ​ለች።”

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 14:18
0 Referencias Cruzadas