Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 14:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ዮዲት ወደነበረችበት ድንኳን ገባ፥ አላገኛትምም፥ ወደ ሕዝቡ እየተጣደፈ ወጣና እንዲህ ሲል ጮኸ፦ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ዮዲትም ወደምታድርበት ድንኳን ገባ፤ ነገር ግን አላገኛትም፤ ወደ ሕዝቡም እየሮጠ ሄዶ ጮኸላቸው። እንዲህም አላቸው፦ Ver Capítulo |