Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 14:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 “ባሮቹ አታልለውናል፤ አንዲት ዕብራዊት ሴት የንጉሥ ናቡከደነፆርን ቤት ኀፍረት አከናንባዋለች፤ የሆሎፎርኒስ ሬሣ መሬት ላይ ወድቋል፥ ራሱም በላዩ የለም።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 “እነዚህ ባሮች አታለሉን፤ እነሆ፥ የሆሎፎርኒስ ሬሳው በምድር ላይ ወድቋልና፥ ራሱም በላዩ የለምና አንዲት ዕብራዊት ሴት በንጉሡ በናቡከደነፆር ቤት ላይ ኀፍረትን አድርጋለች።” Ver Capítulo |