ሆሎፎርኒስም “ያመጣሽው ቢያልቅብሽ እንደ እርሱ ያለ ከየት እናመጣልሻለን? ከወገንሽ የሆነ አንድም ከእኛ ጋር የለም” አላት።
ሆሎፎርኒስም፥ “ያመጣሽውስ ቢያልቅብሽ እንደ እርሱ ያለ ከየት አምጥተን እንሰጥሻለን? ከወገኖችሽ ስንኳ ካንቺ ጋር ያለ ሰው የለም” አላት።