La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 12:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሆሎፎርኒስ በእርሷ ምክንያት ደስ ብሎት ነበርና ከተወለደበት ጀምሮ አንዲት ቀን እንኳ እንደዚህ ያልጠጣውን ብዙ ወይን ጠጅ ጠጣ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሆሎ​ፎ​ር​ኒ​ስም ስለ እርሷ ደስ አለው፤ ከተ​ወ​ለ​ደም ጀምሮ አን​ዲት ቀን ስንኳ እን​ደ​ዚያ ያል​ጠ​ጣ​ውን ብዙ ወይን አብ​ዝቶ ጠጣ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 12:20
0 Referencias Cruzadas