ዮዲትም፤ “ከተወለድሁ ጀምሮ እስከ ዛሬ ሕይወቴ እንዲህ ከብራ አታውቅምና እጠጣለሁ ጌታዬ” አለችው።
ዮዲትም፥ “ከተወለድሁ ጀምሮ ከዘመኔ ሁሉ ይልቅ ሕይወቴ ዛሬ ከብራለችና ጌታዬ እጠጣለሁ” አለችው።