ከሰዎች ተለይተው ተሰደዱ፥ በሌባ ላይ እንደሚጮኽ ይጮኹባቸዋል።
ከኅብረተ ሰቡ ተለይተው ተባረሩ፤ ሰዎች እንደ ሌባ ይጮኹባቸዋል።
ሰዎች ሌቦችን እየጮኹ እንደሚያባርሩ፥ እነርሱንም ከኅብረተሰቡ መካከል ያባርሩአቸው ነበር፤
“ሌቦች በእኔ ላይ ተነሡ፥
በቁጥቋጦ አጠገብ ያለውን ጨው ጨው የሚለውን ቅጠላ ቅጠል ይቀጥፋሉ፥ እንዲሞቃቸውም የክትክታ ሥር ይበላሉ።
በሸለቆ ጉድጓድ፥ በምድርና በድንጋይም ዋሻ ውስጥ ይኖራሉ።
ልጆቹም እጅጉን ይቅበዝበዙ፥ ይለምኑም፥ ከፈራረሱ ቤቶቻቸውም ሳይቀር ይባረሩ።