La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢሳይያስ 28:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ማዕዱ ሁሉ በትፋት ተሞልቶአል፤ ምንም ንጹሕ ስፍራ የለም።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የማእድ ገበታቸው ሁሉ በትፋት ተሞልቷል፤ ከትውኪያም የጸዳ ቦታ የለም።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የሚመገቡበት ገበታ ሁሉ በትውከት ተሞልቶአል፤ ያልተበላሸ ንጹሕ ስፍራ ከቶ የለም።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ማዕ​ዱም ሁሉ ትፋ​ት​ንና ርኵ​ሰ​ትን ተሞ​ል​ቶ​አል፤ ንጹሕ ስፍራ እን​ኳን የለም።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ማዕዱ ሁሉ ትፋትንና ርኩሰትን ተሞልቶአል፥ ንጹሕ ስፍራ እንኳ የለም።

Ver Capítulo



ኢሳይያስ 28:8
4 Referencias Cruzadas  

ወደ ሞኝነቱ የሚመለስ ሰው፥ ወደ ትፋቱ እንደሚመለስ ውሻ ነው።


ነገር ግን እናንተ፦ “ነገ እንሞታለንና እንብላ እንጠጣም” በማለት እነሆም፥ በሐሤትና በደስታ በሬንና በጉንም ስታርዱ፥ ሥጋንም ስትበሉ፥ የወይን ጠጅንም ስትጠጡ ነበር።


በጌታ ላይ ኰርቶአልና አስክሩት፤ ሞዓብም በጥፋቱ ላይ ይንከባለላል፥ ደግሞም መሳቂያ ይሆናል።