La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ባሮክ 2:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አሁንም ሕዝብህን ከግብጽ ምድር በብርቱ እጅ፥ በተአምራትና በድንቅ ነገሮች፥ በታላቅ ኃይልና በተዘረጋ ክንድ ያወጣህ፥ እስከ ዛሬም ድረስ ያለ ስምን ያደረግህ የእስራኤል አምላክ ጌታ ሆይ፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“አሁ​ንም በጸ​ናች እጅ፥ በተ​አ​ም​ርና በድ​ንቅ ሥራ፤ በታ​ላቅ ኀይ​ልና በተ​ዘ​ጋ​ጀች ክንድ ሕዝ​ብ​ህን ከግ​ብፅ ምድር ያወ​ጣህ፥ ዛሬም እንደ ሆነው ለራ​ስህ ታላቅ ስምን ያደ​ረ​ግህ የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ ሆይ!

Ver Capítulo



መጽሐፈ ባሮክ 2:11
0 Referencias Cruzadas