ንጉሥ ዲሜጥሮስ በእነርሱ ላይ ስለመፈጸመው በደል እንዲህ ብለን ጽፈንለታል፥ “ወዳጆቻችንና የጦር ጓደኞቻችን በሆኑት አይሁዳውያን ላይ ሰለምን ቀንበርህን አከበድህባቸው?