“ይሁዳ መቃቢስና ወንድሞቹ እንዲሁም የአይሁድ ሕዝብም ከእናንተ ጋር ቃል ኪዳንና ሰላም ለማድረግ ከቃል ኪዳን ጓደኞቻችሁና ከወዳጆቻችሁ ጋር የትብብርና የሰላም ስምምነት እንድንዋዋል እና የእናንተም ወዳጆች እንድንሆን ፈልገው ወደ እናንተ ልከውናል”።