La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሮማውን ነገሩን ባወቁ ጊዜ አንድ የጦር መሪ ብቻ ልከው ጦርነት ገጠሟቸው፤ ከግሪካውያን ብዙዎች ሞቱ፤ ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸው በውርስ ተወሰዱ፤ ሮማውያን ንብረታቸውን ዘርፈው ወሰዱባቸው፤ አገራቸውን አስገበሩ፤ ምሽጐቻቸውን አፈረሱ፤ እስከ ዛሬ ድረስ እንዲያገለግሏቸው አድርገዋቸዋል።

Ver Capítulo



1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:10
0 Referencias Cruzadas