እንዲህም አለ፥ “ወዮልኝ፥ እኔ የተወለድሁት የሕዝቤን መጥፋትና የቅድስቲቱን ከተማ መደምሰስ ለማየት ነውን? ከተማይቱ በጠላት እጅ ስትወድቅና ቤተ መቅደሷም ለባዕድ ሰዎች ተላልፎ ሲሰጥ ቁጭ ብሎ ልቀር ነውን?