አራተኛውንም ኖሐን፥ አምስተኛውንም ራፋን ወለደ።
አራተኛ ልጁን ኖሐን፣ ዐምስተኛ ልጁን ራፋን ወለደ።
ኖሐና ራፋ ተብለው የሚጠሩት ናቸው።
አራተኛውንም ኖሐን፥ አምስተኛውንም ራፋን ወለደ።
የብንያም ልጆች ቤላ፥ ቤኬር፥ ይዲኤል ሦስት ነበሩ።
ብንያምም በኩሩን ቤላን፥ ሁለተኛውንም አስቤልን፥ ሦስተኛውንም አሐራን፥
ለቤላም ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም አዳር፥ ጌራ፥ አቢሁድ፥