የበሪዓም ልጆች፤ ሔቤር፥ የቢርዛዊት አባት የነበረው መልኪኤል ነበሩ።
የበሪዓ ወንዶች ልጆች፤ ሔቤርና የቢርዛዊት አባት መልኪኤል።
በሪዓም ሔቤርና ማልኪኤል ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ማልኪኤል፥ ቢርዛዊ ተብሎ የሚጠራ ልጅ ወለደ።
የበሪዓም ልጆች፤ ሔቤርና፥ የቤርዛዊት አባት የነበረው መልኪኤል ናቸው።
የበሪዓም ልጆች ሔቤር፥ የቢርዛዊት አባት የነበረው መልኪኤል።
የአሴር ልጆች፦ ይምና፥ ይሽዋ፥ ይሽዊና በሪዓ ናቸው። እኅታቸው ሤራሕ ትባላለች። የበሪዓ ልጆች ደግሞ ሔቤርና ማልኪኤል ናቸው።
የአሴር ልጆች ዪምና፥ የሱዋ፥ የሱዊ፥ በሪዓ፥ እኅታቸውም ሤራሕ።
ሔቤርም ያፍሌጥን፥ ሳሜርን፥ ኮታምን፥ እኅታቸውንም ሶላን ወለደ።