ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 7:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ወርቅ ሁሉ በእርሷ ዘንድ እንደ ጥቂት አሸዋ ነውና፤ ብሩም በእርስዋ ዘንድ እንደ ጭቃ ነውና፥ ዋጋ በሌለው ዕንቍ አልመሰልኋትም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እጅግ የከበረ ድንጋይ፥ ከእርሷ አይስተካከልም፤ ወርቅም ቢሆን በእርሷ ዐይን፥ የተቆነጠረ አሸዋ አያህልም፤ ያ ከእርሷ ጋር ሲተያይ ብር፥ የጭቃ ያህል ነው። ምዕራፉን ተመልከት |