ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 7:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከሕይወትና ከውበትም ፈጽሜ ወደድኋት፤ ከእርሷ የሚወጣ የብርሃን ነጸብራቅ አይወሰንምና፥ ደግሞም አይጠፋምና ስለ ብርሃን ፋንታ ትሆነኝ ዘንድ መረጥኋት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከጤናና ከውበት የበለጠ አፈቅራታለሁ፤ ከብርሃን እርሷን መረጥሁ፤ ጮራዋ ምንጊዜም አይደበዝዝምና። ምዕራፉን ተመልከት |