ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 7:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ስለዚህ ነገር ጸለይሁ፤ ዕውቀትም ተሰጠኝ፤ ለመንሁ፤ የጥበብም መንፈስ ወደ እኔ መጣ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ስለዚህ ጸለይሁ፤ ማስተዋልም ተሰጠኝ፤ ልመናዬን አቀረብሁ፥ የጥበብ መንፈስም ወደ እኔ መጣ። ምዕራፉን ተመልከት |