ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 7:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በመገናኘት ጊዜ ከአባት ዘርና ከመኝታ ፈቃድ ተገኝቼ፥ ዐሥር ወር በደምነት ረግቼ ኖርሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ለዓሥር ወራት ያህል ምግቤን ከደም አገኝ ነበር፤ ከወንድ ዘርና ከመኝታ ጓደኛው ካገኘው ደስታ የተገኘሁ ፍሬ ነኝ። ምዕራፉን ተመልከት |