ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 7:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እኔም እንደ ሁሉ እኩል መዋቲ ሰው ነኝ፤ አስቀድሞ የተፈጠረ የምድራዊ አዳም ልጅም ነኝ፥ በእናቴ ማኅፀንም ሥጋ ሆኜ ተቀርጫለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እኔም እንደሌላው ሰው ሁሉ ሟች ነኝ፤ ከመሬት የተፈጠረው የመጀመሪያ ሰው ዘር ነኝ፤ በአንዲት እናት ማሕፀን ውስጥ ከሥጋ የተሠራሁ ነኝ፤ ምዕራፉን ተመልከት |