ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 5:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ይህ ሁሉ እንደ ጥላ ኀላፊ ነው፤ ፈጥኖም እንደሚሄድ ወሬ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እኒያ ሁሉ ክፉ ሥራዎች እንደ ጥላ፥ እንደ በራሪ ወሬም አለፉ። ምዕራፉን ተመልከት |