ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 5:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በባሕር ላይ እንደሚሄድ፥ ውኃም በማዕበሉ እንደሚነጥቀው፥ ያለፈበት ፍለጋው እንደማይገኝ፥ በማዕበሉም መካከል አካሉ የሄደበት መንገድ እንደማይታወቅ መርከብ፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የክፉ ሞገድን ሰንጥቆ ሲያልፍ፥ ያለፈበትን መንገድ ዱካ እንደማይተውና ደጋፊ ብረቱም ላይ አሻራውን እንደማያሳርፍ መርከብ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |