ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 4:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በዚህ ዓለም ሳለችም ያከብሯታል፤ ካለፈችም በኋላ ፈጽመው ይወድዷታል፤ በዚህም ዓለም የገድል ድልን እግኝታ፥ የማያልፍ አክሊልንም ተቀዳጅታ ትኖራለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ካገኘነው እርሱን እንከተላለን፤ ካጣነውም እንናፍቀዋለን። ተፋልሞ ያሸንፋል፤ የአሸናፊነቱን ዘውድ ይደፋል፤ ዘላለማዊ ድልንም ይቀዳጃል። ምዕራፉን ተመልከት |