ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 2:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ኑ፤ ጻድቁን እንግደለው፤ በእኛ ጭንቅና ጽኑዕ ሆኖብናልና፥ ሥራችንንም ይቃወማልና፤ ሕግ በማጣታችንም ያሽሟጥጠናልና፥ የትምህርታችንንም በደል ይሰብካልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ትክክለኛ የሆነውን ሰው እናጥምደው፥ እርሱ ለእኛ ምቾት አይሰጠንም፤ ተግባራችንንም ይቃወማል፤ ከሕጉ ውጭ በፈጸምነው ኃጢአት ይጠላናል፤ ስለ ትምህርታችንም መተላለፍ ይከሰናል። ምዕራፉን ተመልከት |