ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 19:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እነዚያ ከመሄድ መልሰዋቸዋልና፥ ዳግመኛም በብዙ ችኮላ ሰድደዋቸዋልና፥ በተጸጸቱም ጊዜ በሩጫ ገሠገሡ፥ በፊታቸውም ማዕበል አለ ብለው ተከተሏቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሕዝቡን ካሰናበቱና በፍጥነትም እንዲወጡ ካደረጉ በኋላ እንደምን ሐሳባቸውን ቀይረው እንደሚያሳድዳቸውም እራሱ ያውቅ ነበርና። ምዕራፉን ተመልከት |