ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 19:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በዝንጉዎች ላይ ግን ያለ ርኅራኄ ፈጽማ እስክትጨርሳቸው ድረስ መዓትህ ጸናች። የሚደረግ ሥራቸውን አስቀድመው ዐውቀዋልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በክፉዎች ላይ ግን እስክ መጨረሻው ምሕረት የለሹ ቁጣ ሠርቶባቸዋል፤ ቀድሞውኑም ምን እንደሚሠሩ እራሱ ያውቅ ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከት |