ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 17:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የያዛቸው አመንዝራ ከድንጋጤ ይጠብቃቸው ዘንድ አልቻለም፥ ነገሩ ስቅጥጥ የሚያደርግ የታላቅ ቃል ድምፅም ያውካቸው ጀመር። የክፉ ምትሀት መልክም ፊቱ ያዘነውን ሁሉ አጠፋ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 መደበቂያ ብለው የያዙት ከለላቸው ፍርሃትን ሊያባርርለቸው አልቻለም፤ አስደንጋጭ ድምጾች በዙሪያቸው ያስተጋባሉ፤ ፊታቸው የጠቆረ ጐስቋላ መናፍስት ያስፈራሯቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |