ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 17:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የበደሉትንም ዐስበው በውስጡ ብርሃን በሌለበት ቤት ውስጥ ከዝንጋዔ መጋረጃ በታች ተሰወሩ፥ እጅግም እየተደነቁ በድንጋጤ ቀለጡ፥ በምትሀትም ታወኩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከሠሯቸው ሥውር በደሎች ጋር ሳይታዩ ለማምለጥ ቢያስቡም፤ ጥቁሩ ዝንጉነት ጋርዷቸው፥ በጣረ ሞት ተሳቅቀው፥ በአስፈሪ ተስፋ መቁረጥ ተበታተኑ። ምዕራፉን ተመልከት |