ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 9:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ድንገተኛ ወዳጅ እንደ እርሱ አይሆንህምና፥ የቀድሞ ወዳጅህን አትተወው። አዲስ ወዳጅ ጉሽ ጠጅ ነው፤ ቢከርም ግን ደስ ብሎህ ትጠጣዋለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የቀድሞ ወዳጅህን አትተው፤ አዲስ ወዳጅህ እሱን አይተካከለውም፤ አዲስ ወዳጅ እንደ አዲስ ወይን ጠጅ ነው፤ ሲያረጅ ደስ እያለህ ትጠጣዋለህ። ምዕራፉን ተመልከት |