ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 9:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እንደሚጠፉ አታውቅምና የኃጥኣን ብልጽግናቸው አያስቀናህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በኃጢአተኛ መልካም ዕድል አትቅና፤ ምን ዓይነት አሳዛኝ ፍጻሜ እንደሚጠብቀው አታውቅምና። ምዕራፉን ተመልከት |