Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 9:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ከጐ​ል​ማሳ ሚስት ጋር አት​ቀ​መጥ፤ ልቡ​ና​ህን ወደ እርሷ እን​ዳ​ት​ወ​ስድ፥ ሰው​ነ​ት​ህ​ንም በሞት እን​ዳ​ታ​ሰ​ነ​ካ​ክል በመ​ጠጥ ጊዜ ከእ​ርሷ ጋር አት​ቀ​መጥ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ባል ካላት ሴት ዓይንህን መልስ፤ ከሷ ጋር አብረህ ወይን ጠጅ አትጠጣ፤ ልብህም ወደ እርሷ ከተሳበ፥ ራስህን መግታት አቅቶህ ችግር ላይ ትወድቃለህ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 9:9
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች