ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የልዑልንም በረከት ይቀበሉ ዘንድ ዳግመኛ ሰገዱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ሕዝቡም የልዑል እግዚአብሔርን በረከት ለመቀበል በሁለተኛ ጊዜ ይሰግዳሉ። ምዕራፉን ተመልከት |