ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 መዘምራኑም በቃላቸው ያመሰግኑት ነበር፥ የዜማቸውም ድምፅ ቤቱን ያስተጋባው ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 መዘምራኑም የምስጋና መዝሙር ያሰማሉ፥ የሁሉም ድምፅ ዜማው ጣፋጭ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |