ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 45:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ቃሉንም አሰማው፤ ወደ ደመናውም ውስጥ አገባው፤ ትእዛዙንም በፊቱ ሰጠው፤ ለያዕቆብ ቃል ኪዳኑን፥ ለእስራኤልም ፍርዱን ያስተምር ዘንድ የሕይወት ሕግን ሰጠው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ድምፁን እንዲሰማ ፈቀደለ፥ ወደ ጨለማውም መራው። ምዕራፉን ተመልከት |