ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 45:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ስለ ሃይማኖቱና ስለ የዋህነቱም ቀደሰው፤ ከሰውም ሁሉ እርሱን መረጠው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በታማኝነቱና በደግነቱ ቀደሰው፤ ከሰዎችም ሁሉ መረጠው። ምዕራፉን ተመልከት |