ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 45:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በቃሉም ተአምራትን አደረገ፤ በነገሥታቱም ፊት አከበረው፤ ስለ ሕዝቡም አዘዘው፤ ክብሩንም አሳየው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በሙሴ ቃል ድንቅ ነገሮችን ተወ፥ በነገሥታትም ፊት ከፍ ከፍ አደረገው። ሕዝቡ የሚፈጽሟቸውን ትእዛዛት ሰጠው። ከክብሩም በከፊል አሳየው። ምዕራፉን ተመልከት |