ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 45:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከፍ ከፍም አደረገው፤ በጠላቶቹም ላይ የሚያስፈራ ሆነ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከቅዱሳን ጋር የሚተካከል ክብር፥ ጠላቶቹንም የሚያሸብር ብርታት ሰጠው። ምዕራፉን ተመልከት |