ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 45:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ድምፁን እንዲሰማ ፈቀደለ፥ ወደ ጨለማውም መራው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ቃሉንም አሰማው፤ ወደ ደመናውም ውስጥ አገባው፤ ትእዛዙንም በፊቱ ሰጠው፤ ለያዕቆብ ቃል ኪዳኑን፥ ለእስራኤልም ፍርዱን ያስተምር ዘንድ የሕይወት ሕግን ሰጠው። ምዕራፉን ተመልከት |