Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 45:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ለያዕቆብ ሕጐቹን፥ ለእስራኤል አዋጆቹን ያስተምር ዘንድ፥ ትእዛዛቱን ፊት ለፊት ሰጠው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ከሌዊ ወገን የተ​ወ​ለደ ወን​ድሙ አሮ​ንም እንደ እርሱ ታላቅ ነው፤ ቅዱ​ስም፥ የከ​በ​ረም ነው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 45:6
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች