ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በዚያም ሥራው ፈጽሞ ድንቅ ነው። ከብትን መግዛት በየወገኑ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ያልተለመደና አስደናቂ ሥራዎች፥ ታላላቅ ፍጥረታትና እንስሳት በሙሉ በዚያም ይገኛሉና። ምዕራፉን ተመልከት |