ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በባሕርም የሚሄዱ ሰዎች መከራዋን ይናገራሉ፥ እኛም ሰምተን እናደንቃለን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በባሕር የሚጓዙ አስፈሪነቱን ይናገራሉ፤ ትረካዎቻቸውም ጆሮዎቻችንን በአድናቆት ይሞላሉ፤ ምዕራፉን ተመልከት |