Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 42:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ጥል​ቅ​ንና ልብን መር​ምሮ ያው​ቃ​ቸ​ዋል፤ ምክ​ራ​ቸ​ው​ንም ሁሉ ያው​ቃል፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የል​ቡና አሳ​ብን ሁሉ ያው​ቃል፤ የዓ​ለ​ም​ንም ምል​ክት ያያል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ጥልቁን ጉድጓድ፥ የሰውንም ልብ ይመረምራል፤ አሳሳች መንገዶቻቸውንም ይመለከታል። ልዑል እግዚአብሔር ሁሉንም ያውቃል፤ የዘመናትንም ምልክቶች ያስተውለልና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 42:18
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች