ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 42:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ያለፈውንም፥ የሚመጣውንም እርሱ ይናገራል፤ የተሰወረውንም ፍለጋ ይገልጣል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ያለፈውንም፥ የሚመጣውንም ይናገራል፤ የሚሥጢራትንም አካሄድ ይገለጻል። ምዕራፉን ተመልከት |