ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 42:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሁሉ በክብሩ ይጸና ዘንድ፥ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ያጸናውን አላደረገምን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እግዚአብሔር ድንቅ ሥራዎቹን ይገልጽ ዘንድ፤ ለቅዱሳኑ ሥልጣንን አልሰጠም፤ ኃያሉ እግዚአብሔር ሥራዎቹን ሁሉ አጽንቶ ፈጥሯል፤ ዓለምንም በክብሩ ፊት አቁሟል። ምዕራፉን ተመልከት |