ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 41:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እንግዲህ ቃሌንና ጥበቤን እፈሩ፤ የሚያፍር ሁሉ በበጎ ይጠበቃል፤ በሁሉ ይማከር ዘንድ ሁሉ የታመነ አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በሁሉም ነገር ማፈር አይገባም፤ ሁሉም ነገር ከሁሉም ሰው ትክክለኛ ግምትን አያገኝም፤ በሚከተሉት ሁኔታዎች ግን ኃፍረት ይሰማህ። ምዕራፉን ተመልከት |