ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 41:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ልጅ እንወልዳለን ብለው በዝሙት መኖር፤ ለአባትና ለእናት ኀፍረት ነው ለአለቃና ለታላላቆችም መዋሸት ኀፍረት ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በእናትህና በአባትህ ፊት ያልተገባ ፀባይ ስታሳይ፥ በመሪዎችና በልዑላን ፊት ውሸት ስትናገር፥ ምዕራፉን ተመልከት |